Home
Services
Services (መንፈሳዊ አገልግሎቶች)
Additional Services (ተጨማሪ አገልግሎቶች)
Gallery
Payment Portal
Forms
Registration Form (የመመዝገቢያ ቅጽ)
Family Registration Form (የቤተሰብ አባላት መመዝገቢያ ቅጽ)
አዲስ የወርሃዊ ክፍያ መምረጫ ቅጽ 2024
የእቃ መዋሻ ቅጽ
የአገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ
የእቃ ግዥ መጠየቂያ ቅጽ
Give
Contact us
LOGIN
MEMBER LOGIN
ADMIN LOGIN
FINANCE LOGIN
TREASURER LOGIN
COUNCIL MEMBER LOGIN
CONST MEMBER LOGIN
PayPal
ለ 2024 ተመራቂዎች ቤተሰቦች በሙሉ
የተከበራችሁ ምእመናን በሙሉ።
እንደምታውቁት የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በየአመቱ ከኮሌጅ እና ከሀይ ስኩል የሚመረቁ ወጣቶችን በቤተክርስቲያን ፕሮግራም ተዘጋጅቶ በአባቶች ቡራኬ እንደሚደረግላቸው ይታወቃል። በመሆኑም የዘንድሮው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ June 23/2024 ለማድረግ ታስቧል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ተመራቂዎች እንዳይረሱ በሚል ይህን መልእክት ስናደርስ የተመራቂዎችን ፎቶግራፍ ፣ ሙሉ ስማቸውን እና የተማሩበትን ትምህርት ቤት፣ የሚሄዱበትን ኮሌጅ (የተመረቁበትን ኮሌጅ እና ትምህርት) ፈቃደኛ ከሆናችሁ +16027541673/
netsanet27@yahoo.com
እንድትልኩልን በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። በእለቱም ጋዎናቸውን ለብሰው ከጠዋቱ 8:00 AM እንዲገኙ አድርጉልን።
ለማንኛውም ጥያቄ አቶ ጌቱ ታዬ +16027408873 እና
ወይዘሮ ነፃነት ሰሎሞን +16027541673 ይደወሉ።
ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር!