Home
Services
Services (መንፈሳዊ አገልግሎቶች)
Additional Services (ተጨማሪ አገልግሎቶች)
የ2025 መንፈሳዊ አገልግሎቶች ዝርዝር
Gallery
Payment Portal
Forms
የእቃ መዋሻ ቅጽ
የአገልግሎት መጠየቂያ ቅጽ
የእቃ ግዥ መጠየቂያ ቅጽ
Family & Friends Fundraiser
Give
Contact us
LOGIN
MEMBER LOGIN
ADMIN LOGIN
FINANCE LOGIN
TREASURER LOGIN
COUNCIL MEMBER LOGIN
CONST MEMBER LOGIN
PayPal
የተከበራችሁ የደብረምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ
በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደቂቅ ነቢያት የሕፃናት ክፍል የልደትን በዓል በማስመልከት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ታሪክ በድራማ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል።
ስለዚህ በ 01/08/2023 ከቅዳሴ በኋላ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጌታችን መወለድ ታሪክ በጣፋጭ ይህፃናት አንደበት ስለሚቀርብ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ህፃናቱን ታበረታቱ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዛችኋል።