እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
እንደሚታወቀው ባለፈው ዓመት የአሪዞና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ቤ/ክ በአንድነት የደመራን በዓል በእኛ ቤ/ክ በደመቀ ሁኔታ ማክበራችን ይታወሳል:: የዚህን ዓመት የደመራ በዓል ደግሞ በነገው ዕለት በ4PM በደብረ መዊዕ ቅ/ሥላሴ ወልደታ ለማርያም ወቅዱስ እስጢፋኖስ ካቴድራል አዘጋጅነት በአንድነት እናከብራለን!!
4901 W Indian School Rd, Phoenix AZ, 85031