የ2024 የጥምቀት በዓል አከባበር

ታቦት በ5:00pm ከቤተክርስቲያናችን መንቀሳቀስ ስለሚጀምር ቀድመን ተገኝተን በማጀብ ወደ ባሀረ ጥምቅቱ እድንሄድ ይሁን።