Services (መንፈሳዊ አገልግሎቶች)

በደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሚሰጡ መንፈሳዊ አገልግሎቶች

ዓርብ 

  • ለዳቆናት ሰርአት ቅዳሴ ትምህርት (5 PM – 7 PM) 

ቅዳሜ 

  • ለሕጻናት የፊደል፣ ንባብ እና መዝሙር ጥናት (10 AM – 12 PM)
  • ለሰንበት ት/ቤት ወጣቶች የመጽሐፍ ቅዱስና ትምህርተ ሃይማኖት (አምሥቱ አዕማደ ምሥጢርን፣ ሰባቱ ሚስጥራተ ቤተ ክርስቲያንና ስነ ፍጥረትን) በእንግሊዝኛ (10 AM – 12 PM)

የእሁድ ጠዋት መርሐ ግብር

  • መዝሙረ ማህሌትና ጸሎተ ኪዳን (4 AM – 6፡00 AM) 
  • ጸሎተ ቅዳሴ (6 AM – 8 AM)
  • መዝሙር በሕጻናት እና በሰንበት ት/ቤት ወጣቶች (8 AM – 8:45 AM)
  • ስብከት ለሕጻናት እና ወጣቶች በእንግሊዝኛ (8:45 AM – 9፡00 AM)
  • ስብከተ ወንጌል በአማርኛ (9:00 AM – 9፡45 AM)
  • ቃለ ቡራኬና የፕሮግራም ፍጻሜ (9፡45 AM – 10፡00 AM)

በተጨማሪም ማንኛውም የቤተ ክርስቲያኒቱ አባላት በማንኛውም ጊዜ አገለግሎት እንዲሰጣቸው አስቀድመው ከጠየቁ ማግኘት ይችላሉ።

Services

Friday Service 

  • Deacon’s Liturgy Practice (5 PM – 7 PM)

Saturday Service

  • Children’s Spiritual and Cultural Education (10 AM – 12 PM)
  • Youth Bible Study and Church Choir Practice (10 AM – 12 PM)

Sunday Service

  • Pre-Liturgy Prayer (4 AM – 6 AM) 
  • Liturgy (6:00 – 8፡00 AM)
  • Church Choir by kids and Sunday School youth (8 AM – 8:45 AM)
  • Gospel for kids and youth via English (8:45 AM – 9 AM)
  • Gospel (9 AM – 9፡45 AM)
  • Closing (9፡45 – 10 AM)