የተከበራችሁ ወላጆችበቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት (አስተርዮ ማርያም) ዓመታዊ በዓልአደረሳችሁ አደረሰን::
ቅዳሜ 1/28/23 እና እሑድ 1/29/23 ሕፃናቱ የሚዘምሩት መዝሙሮች እንደሚከተለው ናቸው
የቅዳሜ መዝሙሮች1. ቸርነቱ በኛ ላይ ስለበዛ2. ሰላም ለኪ
የእሑድ መዝሙሮች 1. ይረድአነ2. አስተርዮ
በዓለ ንግሱን የሰላም የደስታ ያርግልን
-ወ/ሮ ሙሉ አይናለም