Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 02-11-2023

የተከበራችሁ ወላጆች

ቅዳሜ 2/11/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት እንደቀድሞው እንቀጥላለን:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን አረፍተ ነገራት ከዚህ በታች አስቀምጠናል እንዲያነቡት አስጠኗቸው


እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ

    1. ኃይል የእግዚአብሔር ነው
    2. ሰላም ለኪ ቤተክርስቲያን

መዝሙሮችን ይዘምራሉ

-ወ/ሮ ሙሉ አይናለም