Lesson for 02-11-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 02-11-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 2/11/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት እንደቀድሞው እንቀጥላለን:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን አረፍተ ነገራት ከዚህ በታች አስቀምጠናል እንዲያነቡት አስጠኗቸው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ሰላም ለኪ ቤተክርስቲያን መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም

Lesson for 02-04-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 02-04-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 2/4/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት እንደቀድሞው እንቀጥላለን:: ከሁለት ሳምንት በፊት የተማሩትን አረፍተ ነገራት ከዚህ በታች አስቀምጠናል እንዲያነቡት አስጠኗቸው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ኖላዊ ትጉህ በምድራዊ ሕይወት ጾም ፀሎታችን ተቀበልልን መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም

Lesson for 01-28-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 01-28-2023 የተከበራችሁ ወላጆችበቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፍት (አስተርዮ ማርያም) ዓመታዊ በዓልአደረሳችሁ አደረሰን:: ቅዳሜ 1/28/23 እና እሑድ 1/29/23 ሕፃናቱ የሚዘምሩት መዝሙሮች እንደሚከተለው ናቸው የቅዳሜ መዝሙሮች1. ቸርነቱ በኛ ላይ ስለበዛ2. ሰላም ለኪ የእሑድ መዝሙሮች 1. ይረድአነ2. አስተርዮ በዓለ ንግሱን የሰላም የደስታ ያርግልን -ወ/ሮ … [Read more…]

Lesson for 01-21-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 01-21-2023 የተከበራችሁ ወላጆችበቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የፊታችን ቅዳሜ 1/21/23 የጠዋቱ መደበኛ ፕሮግራም አይኖርም ምክንያቱም ከሰዓት በሁዋላ የከተራ በዓልን ስለምናከብር ቤተሰቦች ሁለት ጊዜ እንዳይመላለሱ ነው በተጨማሪም ለበዓሉ ለሚደረገው ቅድመ ዝግጅት ደጀ ሰላሙ ለምግብ ሥራ ስለምንጠቀምበት ነው በዚህ አጋጣሚ ከቻላችሁ የምግብ ዝግጅቱ ላይም ቢሆን ሌሎች … [Read more…]