Lesson for 04-01-2023
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 04-01-2023 የተከበራችሁ ወላጆች የፊታችን ቅዳሜ 4/1/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ከቅዳሜ ጀምሮ ፊደል ጠንቅቀው ያላወቁትንና አዲስ የመጡ ጀማሪዎቹ ሕፃናትን ለይተን ትንሿ የመማርያ ክፍል ውስጥ ማስተማር እንጀምራለን ስለዚህ ወላጆች የእናንተ ሙሉ ትብብር ያስፈልገናል። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ እንደ ኒቆዲሞስ በምድራዊ ሕይወት መዝሙሮችን ይዘምራሉ ንባብ … [Read more…]