ለደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባላት በሙሉ፡

የ2023 እና የ2024 ዓ.ም. ወርሃዊ ክፍያን አጠናቆ ለመዝጋት በሂደት ላይ ስለሆንን በላክነው ቀሪ ክፍያ ማሳወቂያ መልክት ላይ ጥያቄ ካለዎ በሚከተሉት ቁጥሮች በመደወል ወይም መልክት በመላክ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ። ወርሃዊ ክፍያዎትን በወቅቱ ለከፈላችሁ እግዚዓብሔር አብዝቶ ይተካላችሁ።

ስልክ ቁጥሮች፡

  1. 480-710-8104
  2. 602-358-9184
  3. 602-740-8873

             To all Debere Metemaq St. Mary EOTC Members:

We are finalizing and closing the 2023 and 2024 monthly membership payments audit. If you have any questions about the balance we sent, please call or text using the following numbers. May God Bless those who completed their payments on time.

Phone numbers:

  1. 480-710-8104
  2. 602-358-9184
  3. 602-740-8873