Timket and Asteriyo Mariam woreb
Timket woreb Lyrics and recordings Asteriyo Mariam woreb Lyrics and recordings ዜማ በድምፅ፡ ሊቀ ጠበብት በቃሉ የጥምቀት ዋዜማ(ከተራ) ወረብ እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖሰ አብጽሐ ፪ ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ ወበህየ ዮሐንስ ፍጹመ ተፈሥሐ ፪ የጥምቀት አንገርጋሪ (ምልጣን) ወረብ ክርስቶስ ተወልደ ክርስቶስ ተጠምቀ ክርስቶስ ተወልደ ፪ወለደነ ዳግመ ወለደነ ዳግመ እመንፈስ ቅዱስ ወማይ ፪ ዜማ በድምፅ፡ ሊቀ … [Read more…]