Lesson for 05-13-2023
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 05-13-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 5/13/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን ንባብ እንዲያነቡት እርዷቸው:: ፊደል እየጀመሩ ላሉት ሕፃናት ፍላሽ ካርድ ተዘጋጅቷል እቤት እየወሰዳችሁ በማስጠናት እርዷቸው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ይረድአነ አምላክነ እንደ ወይን መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም