Lesson for 02-25-2023
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 02-25-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 2/25/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን አረፍተ ነገራት ከዚህ በታች አስቀምጠናል እንዲያነቡት አስጠኗቸው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ይረድአነ አምላክነ ገብርኤል አማልደን መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም