Construction Updates

የአዲሱን ህንጻ ኮሚቴ ለማስመረጥ ምርጫ ተጀምሯል። ውጤቱን በቅርብ እናሳውቃለን።
ይህ ገፅ የአዲሱን ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ለማስታወቅ ይውላል።
This page will be used to update the new church building status.