Family and Friends Fundraising
የወዳጅ እና ዘመድ ልገሳ

We would like to invite our friends and colleagues to join us in this wonderful event!!
We have opened up the opportunity for you to make your mark by participating in the construction work for St. Mary’s Ethiopian Orthodox Church in Phoenix, Arizona.
We kindly ask you to fill out the form and as you submit you will be directed to the donation page to make your donation.
May the help and blessings of Our Lady be with you!!

ወዳጅ ዘመዶቻችን እና ወገኖቻችን በዚህ ድንቅ ስራ በመሳተፍ የ በርከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!!

በፊኒክስ አሪዞና ለደብረምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በምናደርገው የግንባታ ስራ ላይ በመሳተፍ አሻራዎትን ያሳርፉ ዘንድ እድሉን ከፍተናል።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ ያለውን ቪዲዮ እንዲመለከቱና ቅጹን በመሙላት ወደ መለገሻው ዘንድ ይሄዱ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃልን። 

የእመቤታችን ረድኤት እና በረከት ከእርሶዎ ጋር ይሁን!!

 

Donor Name (የለጋሽ ስም)(Required)
Referred by Name (የጠያቂ አባል ስም)(Required)

As you submit this form you will be directed to the donation page you can donate by
1. Zelle - to [email protected] (Prefered)
2. Paypal , Credit or Debit Card
ይህን ቅጽ ሞልተው 'Submit' ቁልፍን ሲጫኑ ወደ መለገሻ ገጽ ይወስዶታል።
በረከቱን ያብዛሎት