የትብብር ጥሪ

የተከበራችሁ የቤተክርስቲያናችን አባላት እንኳን ለታላቁ የዐብይ ፆም አደረሳችው። አባታችን መልአከ ብርሃን ባስተላለፉልን መልእክት መሰረት፣ ከፆማችን ትልቅ በረከት እንድናገኝበት በዚህ የፆም ግዜ ለቁርስ እናወጣ ከነበረው ገንዘብ ለአዲሱ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ በቀን አምስት ዶላረር በማጠራቀም ለጀመርነው ትልቅ የቤተክርስቲያናችን ፕሮጀክት ድጋፍ እንድናደርግ በእግዚአብሄር ስም ተጠይቀውናል::
በረከቱን ይስጥልን!

Collaboration Announcement

Dear church Members,
Happy fasting! As we observe this season of fasting, we kindly invite you to set aside $5 each day from your breakfast funds to help support the construction of our new church building.
God bless!