Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 02-04-2023

የተከበራችሁ ወላጆች

ቅዳሜ 2/4/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት እንደቀድሞው እንቀጥላለን::

ከሁለት ሳምንት በፊት የተማሩትን አረፍተ ነገራት ከዚህ በታች አስቀምጠናል እንዲያነቡት አስጠኗቸው


እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ

    1. ኖላዊ ትጉህ
    2. በምድራዊ ሕይወት
    3. ጾም ፀሎታችን ተቀበልልን

መዝሙሮችን ይዘምራሉ

-ወ/ሮ ሙሉ አይናለም