የለቅሶ መርዶ ማስታወቂያ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።የደብረ መጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባል የሆኑት ወይዘሮ አክበረት ውድ ባለቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ምዕመናን ለቅሶ በመድረስና በመገኘት ከጎናቸው እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።የለቅሶ ቦታና ሰዓት፦
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።የደብረ መጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባል የሆኑት ወይዘሮ አክበረት ውድ ባለቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ምዕመናን ለቅሶ በመድረስና በመገኘት ከጎናቸው እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።የለቅሶ ቦታና ሰዓት፦
የትብብር ጥሪ የተከበራችሁ የቤተክርስቲያናችን አባላት እንኳን ለታላቁ የዐብይ ፆም አደረሳችው። አባታችን መልአከ ብርሃን ባስተላለፉልን መልእክት መሰረት፣ ከፆማችን ትልቅ በረከት እንድናገኝበት በዚህ የፆም ግዜ ለቁርስ እናወጣ ከነበረው ገንዘብ ለአዲሱ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ በቀን አምስት ዶላረር በማጠራቀም ለጀመርነው ትልቅ የቤተክርስቲያናችን ፕሮጀክት ድጋፍ እንድናደርግ በእግዚአብሄር ስም ተጠይቀውናል::በረከቱን ይስጥልን! Collaboration Announcement Dear church Members,Happy fasting! As we observe this season … [Read more…]
ማሳሰቢያ በቀን 1/17/2026 እና 1/18/2026 የጥሞቀት በዓልን በመናፈሻ (park) ለማክበር የኦሪዞና ወረዳ ቤተ ክህነት የአደባባይ በዓላት ዝግጅት ኮሚቴ በትጋትና በንቃት በመሥራት ላይ ይገኛል ። ምዕመናኑ ከወዲሁ ማድረግ የሚገባቸውን ግዴታና ጥንቃቄ እንደሚከተለዉ ይሆናል፤ የአሪዞና ወረዳ ቤተ ክህነት የአደባባይ በዓላት ዝግጅት ኮሚቴ
Message from Election Committee We would like to inform our church community that an election is being held. The deadline to participate is November 16, 2025. For additional information, please contact the Church Election Committee by texting 208-860-4815.
ለደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባላት በሙሉ፡ የ2023 እና የ2024 ዓ.ም. ወርሃዊ ክፍያን አጠናቆ ለመዝጋት በሂደት ላይ ስለሆንን በላክነው ቀሪ ክፍያ ማሳወቂያ መልክት ላይ ጥያቄ ካለዎ በሚከተሉት ቁጥሮች በመደወል ወይም መልክት በመላክ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ። ወርሃዊ ክፍያዎትን በወቅቱ ለከፈላችሁ እግዚዓብሔር አብዝቶ ይተካላችሁ። ስልክ ቁጥሮች፡ 480-710-8104 602-358-9184 602-740-8873 … [Read more…]
Mezmur list, lyrics, and YouTube link for 09-21-2024 Endet wetahu biyeHayal new egzyabher Sebatu mentolayit
Mezmur list, lyrics, and YouTube link for 09-15-2024 Min bitwedegn newCherinetih newLebonaye yawta
Mezmur list, lyrics, and YouTube link for 09-08-2024 Misgana Amliko sigdetKedan eske bersabehWudase Mariam