የልደት ድራማ በህጻናት
የተከበራችሁ የደብረምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደቂቅ ነቢያት የሕፃናት ክፍል የልደትን በዓል በማስመልከት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ታሪክ በድራማ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል። ስለዚህ በ 01/08/2023 ከቅዳሴ በኋላ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጌታችን መወለድ ታሪክ በጣፋጭ ይህፃናት አንደበት ስለሚቀርብ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ህፃናቱን ታበረታቱ ዘንድ በእግዚአብሔር … [Read more…]