የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰዓት በእግዚአብሔር ፈቃድ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራችን እየበዛ የቤተክርስቲያናችን ቦታ እየጠበበን እንገኛለን::ይህንንና ሌሎችንም ችግሮች ለመቅረፍ የቤተክርስቲያናችን የህንፃ ኮሚቴና የሰበካ ጉባኤ አባላት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው ባለን ሰፊ ግቢ ላይ አዲስ ቤተክርስቲያን ለመስራት ወስነዋል:: ይሁንና በቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 12:3 መሰረት እነዚህ … [Read more…]

የመስቀል ደመራ በዓል

ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! እንደሚታወቀው ባለፈው ዓመት የአሪዞና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ቤ/ክ በአንድነት የደመራን በዓል በእኛ ቤ/ክ በደመቀ ሁኔታ ማክበራችን ይታወሳል:: የዚህን ዓመት የደመራ በዓል ደግሞ በነገው ዕለት በ4PM በደብረ መዊዕ ቅ/ሥላሴ ወልደታ ለማርያም ወቅዱስ እስጢፋኖስ ካቴድራል አዘጋጅነት በአንድነት እናከብራለን!! 4901 W Indian … [Read more…]