የመስቀል ደመራ በዓል

ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! እንደሚታወቀው ባለፈው ዓመት የአሪዞና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ቤ/ክ በአንድነት የደመራን በዓል በእኛ ቤ/ክ በደመቀ ሁኔታ ማክበራችን ይታወሳል:: የዚህን ዓመት የደመራ በዓል ደግሞ በነገው ዕለት በ4PM በደብረ መዊዕ ቅ/ሥላሴ ወልደታ ለማርያም ወቅዱስ እስጢፋኖስ ካቴድራል አዘጋጅነት በአንድነት እናከብራለን!! 4901 W Indian … [Read more…]