Lesson for 05-13-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 05-13-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 5/13/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን ንባብ እንዲያነቡት እርዷቸው:: ፊደል እየጀመሩ ላሉት ሕፃናት ፍላሽ ካርድ ተዘጋጅቷል እቤት እየወሰዳችሁ በማስጠናት እርዷቸው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ይረድአነ አምላክነ እንደ ወይን መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም

Lesson for 05-06-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 05-06-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 5/6/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን ንባብ እንዲያነቡት እርዷቸው:: ፊደል እየጀመሩ ላሉት ሕፃናት ፍላሽ ካርድ ተዘጋጅቷል እቤት እየወሰዳችሁ በማስጠናት እርዷቸው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ጥንትም የነበረ የምስራች ተወለደች የአምላክ እናት መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም

Mezmur List for 04-29 & 30-2023

Mezmur list and youtube link for 04-29-2023 ቅዳሜ 04/29/23 የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዕረፍት በዓለ ንግስ በቤተክርስትያኒቱ ይከበራል ብዙ ተጋባዥ እንግዶች ስለሚኖሩ አደራ በድምብ ያጥኑ ቅዳሜ 4/29/23 የሚዘመሩ መዝሙሮች 1. ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ2. ጊዮርጊስ ኃያል Mezmur list, Lyric, and youtube link for 04-30-2023 እሑድ 4/30/23 የሚዘመረው ትንሳኤከ ለእለ አመነ ደም ወማይ ወሃሊብ

Mezmur for 04-29 & 30-2023

Mezmur list, lyrics, and youtube link for 04-29-2023 Here are the recording and lyrics of the wereb we will be doing on Saturday 04/29/2023 when the Tabot is about to come out. Please review it a few times before then so you will be familiar with it.  -Deacon Kurubel ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት ክላሌሁ በመጥባህት ለጊዮርጊስ … [Read more…]

Lesson for 04-22-2023

Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 04-22-2023 የተከበራችሁ ወላጆች በድጋሚ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የትንሣዔ በዓል አደረሳችሁ:: ቅዳሜ 4/22/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ አማን በአማን ተንሥዓ እምነ ሙታን ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ መዝሙሮችን ይዘምራሉ እባካችሁ መዝሙሮችን በደምብ አስጠኗቸው በተለይ የመጀመሪያው መዝሙር ረዘም ስለሚል በደንብ ይለማመዱ ግጥሞቹን ከዚህ … [Read more…]