Mezmur for 05-14-2023
Mezmur list, lyrics, and youtube link for 05-14-2023 HALE LUYA MESGANA BESEMAY EYAQEM WEHANA YIHEW ZEMIRALEW -Deacon Kurubel
Mezmur list, lyrics, and youtube link for 05-14-2023 HALE LUYA MESGANA BESEMAY EYAQEM WEHANA YIHEW ZEMIRALEW -Deacon Kurubel
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 05-06-2023 የተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 5/6/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ባለፈው ሳምንት የተማሩትን ንባብ እንዲያነቡት እርዷቸው:: ፊደል እየጀመሩ ላሉት ሕፃናት ፍላሽ ካርድ ተዘጋጅቷል እቤት እየወሰዳችሁ በማስጠናት እርዷቸው። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ጥንትም የነበረ የምስራች ተወለደች የአምላክ እናት መዝሙሮችን ይዘምራሉ -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም
Mezmur list, lyrics, and youtube link for 05-07-2023 Kiber Balegn Neger Benitsuh Demu Yadanen Kesemayu Kefeta -Deacon Kurubel
Mezmur list and youtube link for 04-29-2023 ቅዳሜ 04/29/23 የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዕረፍት በዓለ ንግስ በቤተክርስትያኒቱ ይከበራል ብዙ ተጋባዥ እንግዶች ስለሚኖሩ አደራ በድምብ ያጥኑ ቅዳሜ 4/29/23 የሚዘመሩ መዝሙሮች 1. ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ2. ጊዮርጊስ ኃያል Mezmur list, Lyric, and youtube link for 04-30-2023 እሑድ 4/30/23 የሚዘመረው ትንሳኤከ ለእለ አመነ ደም ወማይ ወሃሊብ
Mezmur list, lyrics, and youtube link for 04-29-2023 Here are the recording and lyrics of the wereb we will be doing on Saturday 04/29/2023 when the Tabot is about to come out. Please review it a few times before then so you will be familiar with it. -Deacon Kurubel ዮም ተጽሕፈ እምነገሥት ክላሌሁ በመጥባህት ለጊዮርጊስ … [Read more…]
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 04-22-2023 የተከበራችሁ ወላጆች በድጋሚ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን የትንሣዔ በዓል አደረሳችሁ:: ቅዳሜ 4/22/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ አማን በአማን ተንሥዓ እምነ ሙታን ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ መዝሙሮችን ይዘምራሉ እባካችሁ መዝሙሮችን በደምብ አስጠኗቸው በተለይ የመጀመሪያው መዝሙር ረዘም ስለሚል በደንብ ይለማመዱ ግጥሞቹን ከዚህ … [Read more…]
Mezmur list, lyrics, and youtube link for 04-23-2023 ENDETENAGERE TENESTUAL EASTER EGNA ENZEMIRALEN -Deacon Kurubel
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 04-08-2023 ተከበራችሁ ወላጆች ቅዳሜ 4/8/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ ሆሳእና በአርያም ይባእ አምላከ ስብሃት ኆሃተ አርኅው መኳንንተ (2x)ይባእ ንጉሠ ስብሐት (2x) ይባእ አምላከ ምሕረት መዝሙሮችን ይዘምራሉአርኀው እባካችሁ መዝሙሮችን በደምብ አስጠኗቸው:: -ወ/ሮ ሙሉ አይናለም
Lesson plan, mezmur list, and youtube link for 04-01-2023 የተከበራችሁ ወላጆች የፊታችን ቅዳሜ 4/1/23 መደበኛው የአማርኛ ትምህርት እና የመዝሙር ጥናት ይቀጥላል:: ከቅዳሜ ጀምሮ ፊደል ጠንቅቀው ያላወቁትንና አዲስ የመጡ ጀማሪዎቹ ሕፃናትን ለይተን ትንሿ የመማርያ ክፍል ውስጥ ማስተማር እንጀምራለን ስለዚህ ወላጆች የእናንተ ሙሉ ትብብር ያስፈልገናል። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ህፃናቱ እንደ ኒቆዲሞስ በምድራዊ ሕይወት መዝሙሮችን ይዘምራሉ ንባብ … [Read more…]