የለቅሶ መርዶ ማስታወቂያ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።የደብረ መጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባል የሆኑት ወይዘሮ አክበረት ውድ ባለቤታቸው ከዚህ ዓለም በሞት በመለየታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለጽን፤ ምዕመናን ለቅሶ በመድረስና በመገኘት ከጎናቸው እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።የለቅሶ ቦታና ሰዓት፦

Great Lent

የትብብር ጥሪ የተከበራችሁ የቤተክርስቲያናችን አባላት እንኳን ለታላቁ የዐብይ ፆም አደረሳችው። አባታችን መልአከ ብርሃን ባስተላለፉልን መልእክት መሰረት፣ ከፆማችን ትልቅ በረከት እንድናገኝበት በዚህ የፆም ግዜ ለቁርስ እናወጣ ከነበረው ገንዘብ ለአዲሱ ቤተክርስቲያን ማሰሪያ በቀን አምስት ዶላረር በማጠራቀም ለጀመርነው ትልቅ የቤተክርስቲያናችን ፕሮጀክት ድጋፍ እንድናደርግ በእግዚአብሄር ስም ተጠይቀውናል::በረከቱን ይስጥልን! Collaboration Announcement Dear church Members,Happy fasting! As we observe this season … [Read more…]

2026 በዓለ ጥምቀት በፊኒክስ

ማሳሰቢያ በቀን 1/17/2026 እና 1/18/2026 የጥሞቀት በዓልን በመናፈሻ (park) ለማክበር የኦሪዞና ወረዳ ቤተ ክህነት የአደባባይ በዓላት ዝግጅት ኮሚቴ በትጋትና በንቃት በመሥራት ላይ ይገኛል ። ምዕመናኑ ከወዲሁ ማድረግ የሚገባቸውን ግዴታና ጥንቃቄ እንደሚከተለዉ ይሆናል፤ የአሪዞና ወረዳ ቤተ ክህነት የአደባባይ በዓላት ዝግጅት ኮሚቴ

Election Committee

Message from Election Committee We would like to inform our church community that an election is being held. The deadline to participate is November 16, 2025. For additional information, please contact the Church Election Committee by texting 208-860-4815.

Balance Notification

             ለደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አባላት በሙሉ፡ የ2023 እና የ2024 ዓ.ም. ወርሃዊ ክፍያን አጠናቆ ለመዝጋት በሂደት ላይ ስለሆንን በላክነው ቀሪ ክፍያ ማሳወቂያ መልክት ላይ ጥያቄ ካለዎ በሚከተሉት ቁጥሮች በመደወል ወይም መልክት በመላክ ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ። ወርሃዊ ክፍያዎትን በወቅቱ ለከፈላችሁ እግዚዓብሔር አብዝቶ ይተካላችሁ። ስልክ ቁጥሮች፡ 480-710-8104 602-358-9184 602-740-8873       … [Read more…]

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ 11/03/2024

የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ / General Assembly On Sunday 11/03/2024 ለተከበራችሁ የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባላት እሁድ ኖቬምበር 3, 2024 የቤተክርስቲያናችንን ህንጻ በተመለከተ ውይይት ስለምናደርግ በጠቅላላ ጉባኤው ላይ እድትገኙና ሃሳባችሁን እንድታካፍሉ የሰበካው መንፈሳዊ ምክር ቤቱና የህንጻ ኮሚቴው በጋራ ጥሪ ያቀርባሉ። ከመንፈሳዊ ሰላምታ ጋር። To honored Members of Debre Metemaqe St. Mary Ethiopian Orthodox … [Read more…]

Nate is Missing

ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ:: የቤተክርስቲያናችን ልጅ ወጣት ናትናኤል ዮናስ ከጁላይ 4 ጀምሮ ጠፍቶ ቤተሰቦች በጭንቀት ላይ ይገኛሉ:: ሁላችንም ፎቶውን በማሰራጨት እንተባበር። ለነገ ሊቀርብ የነበረው ዓመታዊ ሪፖርት ተሰርዞ በምትኩ እግዚአብሔር በሰላም እንዲያስገኝልን በቤተክርስቲያናችን ውስጥ የጸሎት መርሐ ግብር  ይኖረናል::

ለ2024 ተመራቂዎች ቤተሰቦች

ለ 2024 ተመራቂዎች ቤተሰቦች በሙሉ የተከበራችሁ ምእመናን በሙሉ። እንደምታውቁት የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በየአመቱ ከኮሌጅ እና ከሀይ ስኩል  የሚመረቁ ወጣቶችን በቤተክርስቲያን ፕሮግራም ተዘጋጅቶ በአባቶች ቡራኬ እንደሚደረግላቸው ይታወቃል። በመሆኑም የዘንድሮው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ June 23/2024 ለማድረግ ታስቧል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ተመራቂዎች እንዳይረሱ በሚል ይህን መልእክት ስናደርስ የተመራቂዎችን ፎቶግራፍ ፣ ሙሉ ስማቸውን እና የተማሩበትን ትምህርት ቤት፣ … [Read more…]