ለ2024 ተመራቂዎች ቤተሰቦች

ለ 2024 ተመራቂዎች ቤተሰቦች በሙሉ የተከበራችሁ ምእመናን በሙሉ። እንደምታውቁት የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በየአመቱ ከኮሌጅ እና ከሀይ ስኩል  የሚመረቁ ወጣቶችን በቤተክርስቲያን ፕሮግራም ተዘጋጅቶ በአባቶች ቡራኬ እንደሚደረግላቸው ይታወቃል። በመሆኑም የዘንድሮው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ June 23/2024 ለማድረግ ታስቧል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ተመራቂዎች እንዳይረሱ በሚል ይህን መልእክት ስናደርስ የተመራቂዎችን ፎቶግራፍ ፣ ሙሉ ስማቸውን እና የተማሩበትን ትምህርት ቤት፣ … [Read more…]

የገና ድራማ በሰንበት ት/ቤት አባላት

የገና ድራማ በሰንበት ት/ቤት አባላት (Gena Play by Sunday School Members) ውድ የቤተክርስቲያናችን አባላት  የፊታችን እሁድ January 14, 2024, ከቅዳሴ በኋላ የገናን ድራማ ስለሚቅርብ መተው እንዲከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።    Dear Our Church Members, On the upcoming Sunday, January 14, 2024, there will be a Gena play (Nativity play); so you are cordially invited to attend. 

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ

ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰዓት በእግዚአብሔር ፈቃድ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራችን እየበዛ የቤተክርስቲያናችን ቦታ እየጠበበን እንገኛለን::ይህንንና ሌሎችንም ችግሮች ለመቅረፍ የቤተክርስቲያናችን የህንፃ ኮሚቴና የሰበካ ጉባኤ አባላት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው ባለን ሰፊ ግቢ ላይ አዲስ ቤተክርስቲያን ለመስራት ወስነዋል:: ይሁንና በቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 12:3 መሰረት እነዚህ … [Read more…]

የመስቀል ደመራ በዓል

ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! እንደሚታወቀው ባለፈው ዓመት የአሪዞና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ቤ/ክ በአንድነት የደመራን በዓል በእኛ ቤ/ክ በደመቀ ሁኔታ ማክበራችን ይታወሳል:: የዚህን ዓመት የደመራ በዓል ደግሞ በነገው ዕለት በ4PM በደብረ መዊዕ ቅ/ሥላሴ ወልደታ ለማርያም ወቅዱስ እስጢፋኖስ ካቴድራል አዘጋጅነት በአንድነት እናከብራለን!! 4901 W Indian … [Read more…]

የስብሰባ ጥሪ July 02, 2023

የስብሰባ ጥሪ በ July 2, 2023 ሰላም ለሁላችሁ! የሚቀጥለው እሁድ በ 07/02/2023 ከቅዳሴ በኋላ ዓመታዊ የሰበካ መንፈሳዊ ምክር ቤት ሪፖርት ስለሚቀርብ በተቻለ መጠን እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።

የሳምንቱ ማስታወቂያ

                       የህንፃ ኮሚቴ መምረጥን በተመለከተ 1ኛ. የመጨረሻው የመምረጫ (ድምጽ መስጫ) ሰዓት እና ቀን እሁድ በ 3/12/2023  11፡00 AM ነው። 2ኛ. በ ኦንላይንም (Online) ሆነ በወረቀት ስትመርጡ አንድ ምርጫ የሚቆጠረው እንደ አንድ አባል ስለሆነ ባለቤትዎ ሲመርጡ ከአባል ቁጥር ጎን፟ -2 መጨመር እንዳይረሱ። ምሳሌ M0001-2  3ኛ. በወረቀት … [Read more…]

አስተርእዮ ማርያም

ለመላው ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እና ጥምቀቱ አደረሳችሁ እያልን በፊኒክስ አሪዞና የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን የጥር አስተርእዮ የድንግል ማርያምን በዓለ እረፍት ምክንያት በማድረግ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ጥር 19 – 21 /2015 (January 27 – 29) ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ አዘጋጅቷል።        በዕለቱ ከተለያዩ አድባራት ጥሪ የተደረገላቸው አበው ካህናት የሰንበት ት/ቤት … [Read more…]