የ2016 ዓ.ም. ጥምቀት በዓል
የ2024 የጥምቀት በዓል አከባበር ታቦት በ5:00pm ከቤተክርስቲያናችን መንቀሳቀስ ስለሚጀምር ቀድመን ተገኝተን በማጀብ ወደ ባሀረ ጥምቅቱ እድንሄድ ይሁን።
የ2024 የጥምቀት በዓል አከባበር ታቦት በ5:00pm ከቤተክርስቲያናችን መንቀሳቀስ ስለሚጀምር ቀድመን ተገኝተን በማጀብ ወደ ባሀረ ጥምቅቱ እድንሄድ ይሁን።
የገና ድራማ በሰንበት ት/ቤት አባላት (Gena Play by Sunday School Members) ውድ የቤተክርስቲያናችን አባላት የፊታችን እሁድ January 14, 2024, ከቅዳሴ በኋላ የገናን ድራማ ስለሚቅርብ መተው እንዲከታተሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል። Dear Our Church Members, On the upcoming Sunday, January 14, 2024, there will be a Gena play (Nativity play); so you are cordially invited to attend.
ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንደሚታወቀው በአሁኑ ሰዓት በእግዚአብሔር ፈቃድ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥራችን እየበዛ የቤተክርስቲያናችን ቦታ እየጠበበን እንገኛለን::ይህንንና ሌሎችንም ችግሮች ለመቅረፍ የቤተክርስቲያናችን የህንፃ ኮሚቴና የሰበካ ጉባኤ አባላት ለረጅም ጊዜ ጥናትና ውይይት ሲያደርጉ ቆይተው ባለን ሰፊ ግቢ ላይ አዲስ ቤተክርስቲያን ለመስራት ወስነዋል:: ይሁንና በቤተክርስቲያናችን መተዳደሪያ ደንብ አንቀፅ 12:3 መሰረት እነዚህ … [Read more…]
ለደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢትዮዺያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ምዕመናን በሙሉ:: እንኳን ለበዓለ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! እንደሚታወቀው ባለፈው ዓመት የአሪዞና ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ቤ/ክ በአንድነት የደመራን በዓል በእኛ ቤ/ክ በደመቀ ሁኔታ ማክበራችን ይታወሳል:: የዚህን ዓመት የደመራ በዓል ደግሞ በነገው ዕለት በ4PM በደብረ መዊዕ ቅ/ሥላሴ ወልደታ ለማርያም ወቅዱስ እስጢፋኖስ ካቴድራል አዘጋጅነት በአንድነት እናከብራለን!! 4901 W Indian … [Read more…]
የስብሰባ ጥሪ በ July 2, 2023 ሰላም ለሁላችሁ! የሚቀጥለው እሁድ በ 07/02/2023 ከቅዳሴ በኋላ ዓመታዊ የሰበካ መንፈሳዊ ምክር ቤት ሪፖርት ስለሚቀርብ በተቻለ መጠን እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።
የህንፃ ኮሚቴ መምረጥን በተመለከተ 1ኛ. የመጨረሻው የመምረጫ (ድምጽ መስጫ) ሰዓት እና ቀን እሁድ በ 3/12/2023 11፡00 AM ነው። 2ኛ. በ ኦንላይንም (Online) ሆነ በወረቀት ስትመርጡ አንድ ምርጫ የሚቆጠረው እንደ አንድ አባል ስለሆነ ባለቤትዎ ሲመርጡ ከአባል ቁጥር ጎን፟ -2 መጨመር እንዳይረሱ። ምሳሌ M0001-2 3ኛ. በወረቀት … [Read more…]
ለመላው ህዝበ ክርስቲያን በሙሉ በመጀመሪያ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ እና ጥምቀቱ አደረሳችሁ እያልን በፊኒክስ አሪዞና የደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም የኢ/ኦ/ተ ቤተ ክርስቲያን የጥር አስተርእዮ የድንግል ማርያምን በዓለ እረፍት ምክንያት በማድረግ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ጥር 19 – 21 /2015 (January 27 – 29) ታላቅ መንፈሳዊ ጉባዔ አዘጋጅቷል። በዕለቱ ከተለያዩ አድባራት ጥሪ የተደረገላቸው አበው ካህናት የሰንበት ት/ቤት … [Read more…]
የ2015 ዓ. ም. ጥምቀት በዓል
የተከበራችሁ የደብረምጥማቅ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን አባላት በሙሉ በመጀመሪያ የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የደብረ ምጥማቅ ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን ደቂቅ ነቢያት የሕፃናት ክፍል የልደትን በዓል በማስመልከት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ታሪክ በድራማ ለማቅረብ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል። ስለዚህ በ 01/08/2023 ከቅዳሴ በኋላ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የጌታችን መወለድ ታሪክ በጣፋጭ ይህፃናት አንደበት ስለሚቀርብ በሰዓቱ ተገኝታችሁ ህፃናቱን ታበረታቱ ዘንድ በእግዚአብሔር … [Read more…]